“አሜሪካ የኢትዮጵያን ግድብ ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ለብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን ውርስና ቅርስ የሚያስታውስ ነው” – ግሎባል ኢንፎርሜሽን ኔትወርክ

ግሎባል ኢንፎርሜሽን ኔትወርክ ዛሬ ባቀረበው ዘገባ አሜሪካ የኢትዮጵያን ግድብ ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ለብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን ውርስና ቅርስ የሚያስታውስ እንደሆነ አስረድቷል፡፡ ሊዛ ቪቭስ የተባለችው ጋዜጠኛ ከኒውዮርክ በፃፈችው በዚህ ዘገባ በፕሬዝደንት ትራምፕ መመሪያ ለኢትዮጵያ ከሚሰጠው እርዳታ ውስጥ 130 ሚሊዮን ዶላር እንዲቆረጥ መወሰኑን አውስታለች፡፡ እንዲቆረጥ የተወሰነው እርዳታ ደግሞ በተለይ ከደህንነት ጋር በተያያዙ … Continue reading “አሜሪካ የኢትዮጵያን ግድብ ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ለብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን ውርስና ቅርስ የሚያስታውስ ነው” – ግሎባል ኢንፎርሜሽን ኔትወርክ